Qexebti Keetab

Author : Abdulhamid Abdullahi

Year : 2012

Contributor ; Harari Regional State Cultural Bureau

Abstract; ….በዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል የሀረሪ እደ-ጽሁፍ መዛግብት ቅርስ አስመልክ አጭር ዳሰሳ በተደረገበት በዚሁ የመጀመሪያ ምዕራፍ የሀረሪዎች ቀደምት አያቶች ስለሆየሐርላ ሕዝቦች ጥንታዊ ስልጣኔ እና የድንጋይ ላይ ጽሁፎች እንዲሁም የሀረሪ የእጅ-ጽሁፍውጤት ስለሆኑት ፈትሕ እና መስኖይ ተካተዋል፡፡ በሁለተኛው ክፍል ስለ ኪታብ አል-ፈራኢድ አጠቃላይ መግለጫ፣ በአማርኛ ትርጉሙ፣ የጽሁፉን አደረጃጀት፣ የጽሁፉን ስነ-ጽሁፋዊ ይዘት ማብራሪያ እንዲሁም የጽሁፉ አስተምህሮዎች ላይ ማብራሪያ እና ትንታኔቀርቧል፡፡ በመቀጠልም በዚሁ ጽሁፍ ሦስተኛው ክፍል የሀረሪ እጅ-ጽሑፍ ዓይነቶች ዝርዝር(catalogue) እና እነኚሁ ስብስቦች የት እንደሚገኙ በዝርዝር ተገልጿል፡፡ በመጨረሻም የጽሁፉመቋጫ ማጠቃላያ በምዕራፍ አራት ተጠቃሎ ቀርቧል፡፡….

Read More