ሜሺያ ሉይ ጩቅቲ ኪታብ 2ታኝ ጠብዒ

Author : Harari Cultural Bureau

Year : 2012/2020

Submitted By : Harari region Cultural Bureau

– A collaboration of Everything Harar and Harari Cultural Bureau

Abstarct :ዪ ጩቅቲ ኪታብ ኦርኩት ዘትኼሸበው ሺርቲዞ ሑኩማ ዲላጋ ሲናንዞ ሀረሪዋ ኦሮሞ ሲናንቤ መድለግሌ ሐፍ ባይቲዞ ሰበብ ኻነማንታ፡፡ የኽኒማም ጉዶር አመታችዞ ሺርቲዞ ሑኩመ ዪደልጊባዛል ሲናን አሕመረቤ ዚናሩ ኪል ዚትቄቀሉ ኮኦት ሉኃች መትናወጥዞሌ ሩሕዞው ዚፈረካ ኹንቲ አትኼሻ፡……..

ይህ <<ሜሺያ>> መዝገበ ቃላት በአማርኛ፣ በሀረሪ፣ በኦሮሚኛና በእንግሊዝኛ ትርጉም እንዲኖረው ተደርጐ የተዘጋጀ ነው:: ይህም የሆነበት ዋናው ዓላማ የሀረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የሥራ ቋንቋ  ሀረሪና ኦሮሚፋ ቋንቋዎች ለመጀመር ሲነሳ 4ቱንም ቋንቋዎች መገልገሉ አልቀረም፡፡ የውጭ ግንኙነት ለማድረግ እንግሊዝኛን ስለሚጠቀም የፌዴራላዊና ከክልሎች ግንኙነት አማርኛን ስለሚጠቀም ሀረሪና ኦሮሚፋን ለክልሉ መንግስት ሥራ ቋንቋነት ስለሚያገለገል ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን ሁኔታ በተመሳሳይ ትርጓሜ ማስተናገድ ስለሚያስፈልግ በ4ቱም ቋንቋ የትርጉም መዝገበ ቃላት እንዲታተም ተደርጓል…..

More