ጌይ ፈቀር

Author : Elias Tesfaye

Year : 2012/2020

Submitted by : Harari Region Cultural Bureau

– A Collaboration Of Everything Harar and Harari Cultural Bureau

Abstract : ይህ አነስተኛ መፅሀፍ የተዘጋጀው በሀረሪ ሙዚቃ ላይ ጠለቅ ያለ ጥናት ባለመካሔዱና ለአጥኚዎች በቂ መረጃ የሚሰጥ ምንጭ እምብዛም  ባለመኖሩ ነው፡፡ እንዲሁም የዚህ ሙዚቃና ባህል ባለቤት የሆኑት የሀረሪ ብሔረሰብ የራሳቸውን የሙዚቃ ስልት፣የታሪክ ኡደቱን፣ግጥሙን፣ወዘተ…ጠንቅቀው እንዲያውቁትና ጉልበት እያጣ ያለውን የሀረሪ ባህላዊ ሙዚቃ እና ልዩ የአዛዜም ስልቱ ዳግም እንዲያንዣብብ እንድሁም እንደቀረው ባህል አንድ የራሳቸው አድርገው ከራሳቸው ጋር እንዲዋሃድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡…….

More