የሐረር ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አጭር ታሪክ

Author : Ahmed Zekaria

Year : 2012/2020

Post Type : A collaboration of Everything Harar and Harari Region Cultural Bureau

የሀረር ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ክፍሎችና በአስራ ስድስት አጭር ታሪክ በአምስት ምዕራፎችና ንዑስ አርዕስቶች የቀረበ መፅሐፍ የሀረርንና የከተማዋን ለመዘገብ እንጂ ሰፊ ጉዳይ በመሆኑ በአጭሩና አንኳር አንኳር የሆኑ ጭብጦች የተስተናገዱበት ቢሆንም አንዳንድ ምዕራፎች በጥልቀት የተስተናገዱበት ነው፡፡ መፅሀፍ ባለሙያ በመፃፍ የመስክ ምልከታ ታከለበት ነው፡፡……

More