የሀረርና ሀረሪዎች ታሪክ

Author : Harari Region Cultural And Sports Bureau

Year : 2012/2019

 Presentation : A collaboration of Everything Harar And Harari Region Cultural Bureau

   …..ይህ መጽሀፍ የሐረር ከተማንና አንባቢውን እንዲሁም የሐረሪ ህዝብን ታሪክ    ከጥንት ዘመናት ጀምሮ እስከ 1990 ያለውን ያካተተ ሲሆን ዓላማውም፡
• ስለ ሐረሪ ህዝብ መነሻ በአጠቃላይ ማጠቃለያ ይሰጣል ስለአንጸባራቂ የሐረሪ ሕዝብንና የሀረርን ከተማ ታሪክ ከጥንት ጀምሮ እስከ 1990ዎቹ ያለውን ይተርካል
• የተለቀቀውን የሐረሪ ታሪካዊ አንቀሳቃሽ ሞተር(Dynamics) ማብራራት
• በጊዜ ብዛት የተፈታተኑትን የሀረሪ ህዝብ ማህበራዊ ድርጅቶችንና ተቋማትን  በመተንተን ይፈትሻል • የበለጸጉትን የሐረሪ ህዝብ ባህላዊ እሴቶችን ትሩፋት ላይ ውይይት ያካሄዳል
• የሐረሪ ስልጣኔ ለኢትዮጵያ ያደረገውን አስተዋጾ እንዲሁም የዚህ ስልጣኔ   ተጽዕኖ በኢምፕየርና በሐረር ከተማ መንግስት ላይና በምስራቅ ኢትዮጵያና   በአፍሪካ ቀንድ ለይ ያለውን ተጽዕኖ ያብራራል
 
    የተወሰኑት የመጽሐፍ ምዕራፎች ዋና ዋናዎቹን ርዕሶች ላይ በማተኮር የሐረሪ ህዝብንና ሐረር ላይ ሲያተኩሩ እንደ ርእሶቹና ቅደም ተከተል ቀርበዋል፡፡
   ይህ መጽሀፍ በሶስት ክፍሎች ተከፍለዋል፡-
 
እነሱም 1. የፖለቲካ ታሪክ 2. የኢኮኖሚ ታሪክና 3. የሕብረተሰባዊና የባህል ታሪክ ናቸው
 
     እያንዳዱ ክፍል በምራፍና በንዑስ ርዕሶች የተከፋፈሉ በየርዕስ መግለጫው  ይሰጣል:: መጽሐፉ በጥናትና በምርምር ላይ ተመስርቶ በመዘጋጀት ተጨማሪ መግለጫና አጠር ያለ መዝገበ ቃላት ከመረጃ ስጦታ ዝርዝር ጋር ካርታዎች፣ ዋቢ መፅሐፍት፣ያልታተሙ ጹሁፎች፣ቁሳቁሶች መረጃዎችና አውደ ጥናት፣አስፈላጊ የሆኑ አባሪ ሰነዶችንም ያቀርባል፡፡
    መጨረሻ ላይ መጽሐፉ የሐረርን ከተማንና የሐረሪ ብሔርን አጠቃላይ የተመዘገበ ምሉዕ ታሪክ አቅርቢያለሁ ብሎ አያምንም ፡፡…….