Author : Nuredin Abdella
Year : 2012/2020
Language : Amharic And Harari
A Collaboration Of Everything Harar And Harari Region Cultural Bureau
….በአርባ አምስት ርእሶች በአርባውበአማረኛ ስጻፉ አምስቱ ብቻ በሀረሪ ቋንቋ የተጸፉ ናቸው፤ ከ10 ክፍሎች አንዱና ዘጠነኛው አምስት የተለያዩ ጽሁፎች ወይም ሰዎች በሀረር ታሪክ ላይ ለተጻፉ፤ ወይም ግድፈት ያለው ታሪካዊ ዝግጅት ላቀረቡ መልስ ለመስጠትና ለቅኖች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የታሰበበት ነው፡፡ አንዱ ርዕስ ታሪክ ስላልሆነ ለምን እዝህ ገባ ሊያስብል ይችላል፤ ይህ የሆነው በሁለት ምክንያት ነው፤ የመጀመሪያው የጸሃፍውን ጥረት ለማሳየት ሲሆን ሌላኛው ይህም ለነገ ታሪክ ይሆናል በማሌ ስለ ሀረር ውኃ በቀረበው መልክ አርታእው ውሳኔ ሆኖ ገብቷለ፡፡…..