ውሸትን ማገለጥ 1ቶጲያ በውሸትና ቅጥፈት የተሞሏ

Year: 2023

Author: ኑረዲን አብደላ

Contributor: Nuradin Abdella

የቶጲያ ውሸት ዘጋቢ የሚከተለውን በአረብ ፈቂ መጸሃፍ ያልተጻፈን ሰነድ ተጻፈ ብሎ የውሸት ዘገባ ያስነባል …ይህም የሚከተለው በቶጲያ የቀረበ ነው
[በአረብ ፈቂህ ዘገባ መሰረት የስልጤ አዲያ ሱልጣኔት አዲ ገራድ ሙሪየስ የምትባል ሴት ልጁን ለኢማም አህመድ ገራድ ኢብራሂም አልጋዚ ዳረላቸው ]
ልብ በሉ ጸሃፊው በፍቱል አል ሐበሽ ገጹ አልጠቀሰም ፣
የቶጲያ ጸሃፊ ነጃሺ ከዲር ሻሞ ምኞቱ ኢማም አህመድ ስልጤ ሚስት ነበረችው ፣ ከኢማም ጋር ተገብተናል ነው ፣ ሰነዱ እውነት ቢሆን እሰየው ነበር ። ነገር ግን በፍቱል ሐበሽ ፈጽሞ ስለ ስልጤ ኢማሙ ያገባት የሚል የለም የጸሃፊውን ቅጥፈት ለማጋለጥ መረጃውን የሚከተለውን በፍቱል አልሐበሽ ስለ ኢማም አህመድ ሚስቶችን ከነ ገጹ አቀርባለሁኝ ።
ቅጽ 1 ገጽ 47 አንዳንድ የሰራዊት አባላት ኢማሙን ሚስታቸው ድልወንበራ ወደ ከሃዲያን አገር አብራን ትሂድ ዘንድ አንፈቅድም ይህ ከርሶ በፊት የነበሩት አሚሮች ያልፈጸሙት ድርጊትና ተግባር ነው ብለው ተጠየቁ ኢማሙም ሚስታቸው የቀረበውን ክስ እንዲመለሱ ሰራዊቱ ፊት ተጠየቁ ሚስታቸውም ድልወንበራ አልመለስም አለች ፣ ኢማሙም ሚስታቸውን ይዘው ወደ ኢፋት ተንቀሳቀሱ
ቅጽ 1 ገጽ 57 በዚፋሕ 6 ቀናት ቆዩ የኢማሙ ባለቤት (ድልወንበራ) ዚፋህ ላይ ወንድ ልጅ ተገላገለች ስሙም መሐመድ ወጣለት ።
ቅጽ 1 ገጽ 106 ኢማሙና ባለቤቱ (ድል ወንበራ )
ወደፈለጉት አገር እንዲሄዱ …..
ቅጽ 1 ገጽ 114 የልብነድንግል

more