በሚቶሎጂ የሀረሪ ሚት እንደ ባህል ግብዓት

Author : Ali Naji

Year : 2012/2019

Language : Amharic

Post Type : A Collaboration Of Everything Harar and Harari Region Cultural Bureau

…..የሀረርን ሚት ፍለጋ ከአጥሯ ጋር የተያያዙት ከተማ መሪዎችከሀይማኖት አዋቂ አሊሞች ከብፅኣን ግለሰቦች  ከሌጃን ዳቹ በስፋት ከተነገረላቸው መሪዎቿ ታሪኮችና ከዚሁ ጋር የተፃፉ ግጥሞቿ ዚክሪዎቿ፤ ካልተፃፉትም በቃል ከሚነገሩትም በመዳሰስ የሀረርን ሚት እናያለን፡፡ በዚሁ ፅሑፍ እንደ ግብአትነቱ ከከተማ ረዥም የታሪክ ዘመን በመነሻነቱ ከተማዋን የበርካታሚት ባለቤት አድርጓታል፡፡ ማንኛውም ሀረሪ ወጣት የሀረሪ ሚት ቁሳዊ አካልና ከጀርባው በሚኖሩና ሌሎች የስነ ፅሑፍ ሰዎች ትርክትም በዚህ መነሻ ያልተካተቱ ካሉ እንዲያክሉበት ያቀደ የመነሻ ሀሳብ ነው፡፡….

More